ጠላቱን አግኝቶ በመልካም መንግድ የሚሸኝ ማን ነው? by Kesis Tizitaw Samuel /video/ Get link Facebook X Pinterest Email Other Apps - March 28, 2014 LIQE MEZEMIRAN KESIS TIZITAW SAMUEL. Get link Facebook X Pinterest Email Other Apps
እንዴት እንጹም ? - March 04, 2014 እንዴት እንጹም ? ጾማችን የሚጠበቅበትን ውጤትማምጣት እንዲችል የሚከተሉት የቅድስና ተግባራት አብረውት ሊከናወኑ ይገባል ፤ 1/ ከንቱ ውዳሴ የሌለበት ሊሆን ይገባል ፦ ጌታችን በወንጌል ማቴ 6፥16 ስትጦሙም እንደ ግብዞች አትጠውልጉ ለሰዎች እንደu ጡዋሚ ሊታዩ ፊታቸውን ያጠፋሉና እውነት እውነት እላቹሃለው ዋጋቸውን ተቀብለዋል ። ይህ ማለት ዋጋ ከሰማይ የማያመጣ ከንቱ የሆነ ድካም ነው ።ስለዚህ የጾማችን አላማ የሰዎችን ትኩርት መሳብሳይሆን የአምላካችንን ምህረት መውረስ ሊሆን ይገባል። 2/በፍቅርና በአንድነት፦ የቤተ ክርስቲያናችን የዜማ ሰው ቅ/ያሬድ <ንጹም ጾመ ወናፍቅር ቢጸነ ወንትፋቀር በበይናቲነ> ማለት- ጾምን እንጹም ወንድማችንን እንውደድ እርስ በእርሳችንም እንዋደድ።በማለት ጾም ከፍቅር ጋር ወንድምን ከመውደጋር ሊሆን እንደሚገባ ይናገራል።የተወደዳችሁ ክርስቲያኖች ያለ ፍቅር የቱንም ያህል በእያንዳንዱ አገልግሎት ብንሰማራ ... Read more
አስገራሚው የፍቅር ታሪክ - March 26, 2014 አስገራሚው የፍቅር ታሪክ በመጀመሪያ እግዚአብሄር ሰማይና ምድርን ፈጠረ ስማይና ምድር ሲፈጠሩ አሁን በሰማይና በምድር ውስጥ ያሉት ፍጥረታት በሙሉ በእግዚአብሄር ቃል ሆኑ ፍጥረትን ሁሉ አስቦ በቃሉ የፈጠረው አምላክ በራሱ አርአያ እና አምሳል አዳምን ከአፈር አበጀው የህይወት እስትንፋስን በአፍንጫው እፍ አለበት ህያውም ሆነ የህይወት መመርያ ተሰጠው የተሰጠውን ነጻነት ተጠቅሞ የቀረበለትን ምርጫ ከህይወት አጋሩ ከሄዋን ጋር ተስማምቶ ሞትን መረጠ የእግዚአብሄርም ቅን ፍርድ በላዩ ወደቀበት ስለዚህ ልጅነቱን ጸጋውን ክብሩን ስልጣኑን ተቀማ ። ይህ ታሪካዊ ስህተት የሰው ልጆችን ነጻነት ጠቅልሎ አስሮ በመቃብር የቀበረ የአለማችንን መልክ የህይወታችንን ውበት በሞት ጥላሸት ለቅልቆ ያበላሸ በመጀመሪያው ንጹህ ታሪካችን ላይ ጠባሳ የጣለ ክስተት ነበር ። በሄዋን ማህጸን በአዳም አብራክ ውስጥ ሆነን ሁላችንም ተረገምን፣የሞትን ፍርድ ተቀበልን ። ቅ/ጳውሎስ ይህንን ሲያብራራ < ስለዚህ ምክንያትሃጢአት በአንድ ሰው ወደ አለም ገባ በሃጢአትም ሞት እንደዚሁም ሁሉ ሃጢአትን ስለደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ ።> ሮሜ 5፥12 ይህ መጽሃፍ ቅዱሳዊ ቃል እንደሚያስረዳን በዘር እየተላለፈ ትውልድን ሲጨርስ የነበረው ሞት መንስኤው የአዳም በደል እንደሆነ በተጨማሪም ቀጥሎ የተፈጠረው ትውልድም በሃጢአት ባህር ውስጥ የተነከረ ማንነት... Read more