Posts

Image
TIZITAW SAMUEL
Image
TIZITAW SAMUEL

የዘላለም ሕይወት Eternal life on Tizitaw Samuel page

Image
TIZITAW SAMUEL BLOG

ኢየሱስ ከሁሉ የበላይ ነው የዘላለም ሕይወት ድንቅ ምስክርነት JESUS IS LORD OF LORDS BY K TIZIT...

Image
LIQE MEZEMIRAN KESIS TIZITAW SAMUEL.

የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት ሮሜ 8፥43 የዘላለም ሕይወት ክፍል 15 B yezelalem Hiwot part 15 ...

Image
LIQE MEZEMIRAN KESIS TIZITAW SAMUEL.

Yaskeberkegn Keberelegn { ያስከበርከኝ ክበርልኝ } kesis Tizitaw Samuel

Image
ke LIQE MEZEMIRAN KESIS TIZITAW SAMUEL.

እውነት ኢየሱስ ነው።

                          እውነት 2/ኢየሱስ የዘለዓለም እውነት ነው            እውነትን የሚተካው ብቸኛው ትርጉም በስጋ የተገለጠው አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። ጲላጦስ አይሁድ ክርስቶስን አሳልፈው በሰጡት ምሽት የዓለማችንን ትልቅ ጥያቄ ለጌታ አቀረበለት <እውነት ምንድነው?>ዮሐ 18፥38 ይህ ጥያቄ ዛሬም ክርስቶስን ለማያውቁ እና ለማያምኑ ሁሉ በደማቁ ተጽፎ ህሊናቸውን የሚሞግት ብርቱ ጥያቄ ነው ። ለእኛ ለምናምነው እና ለምንከተለው ወገኖቹ ግን የዘለአለም ጥያቄያችንን የመለሰው የዘላለም መልሳችን እና እውነታችን ኢየሱስ  ነው ።          ወገኖቼ ዛሬ የጥያቄያችን መልስ አለማግኘት ብቻ ሳይሆን የሚያሳስበን ያገኘነው መልስ የቱን ያህል እውነተኛ ነው የሚለው ነው የሚያስጨንቀን ። ስለ እውነት ጠይቀን ሃሰት የተነገረን ስለእውነት ተከራክረን በሃሰት ቃል የተረታን በህዝብና በአህዛብ ፊት የተገለጠውን ሃቅ በተቀነባበረ ምስልና ድምጽ ብሎም የቃላት ውርጅብኝ ውሸት ነው የተባልን በአጠቃላይ እውነትን የተቀማን ሁሉ እውነታችን የናዝሬቱ ኢየሱስ ነው ።           ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም ዘሁል 23÷19 ይላል መፅሐፍ ማለትም ሰው ሃሰተኛ ጌታ እውነተኛ ነው ።አንዳንድ ሰዎች ከሃሰት ከክህደት ውጪ ስራ የሌላቸው ናቸው ይህንን ክፉ በሽታ ደግሞ እንደ ህይወት መመሪያ አድርገው ይኩራሩበታል "ካልዋሸህ አትኖርም" የሚለውን  የሰነፎች ተረት አታሞ እየመቱ ያዜሙታል...