እናንብብ Get link Facebook X Pinterest Email Other Apps - February 27, 2014 << እናንብብ>> በህይወቴ ሁሉ እኔ ትዝ የሚለኝ ህጻን ሳለሁ ግና አባቴ የነገረኝ <እንዃን በእጅህ ያለ መጽሃፍ የወደቀ ወረቀት ሳታነብብ አትለፍ> ደጋግሞ የነገረኝ ይሄ ታላቅ ምክር ነቃቅሎ ጥሎታል የስንፍናዬን ጦር ስለዚህ አነብባለሁ እመረምራለሁ እንኳን በእጄ ካለው ከአዲሱ መጽሐፍ ወድቆ ካገኘሁት ብዙ ተምሬአለሁ። ትዝታው ሳሙኤል። Read more